ለውጡ ያነገሳት ስንዱ በቁጥጥር ስር ዋለች

ለውጥ አፈራሽ ወንጀለኞች መሐል ከመጠን በላይ የህግ የበላይነትን የረጋገጠቺው እራሷን ንግስተ ነገስት እህተ ማሪያም ዘ ኢትዮጲያ ብላ የምትጠራውን ወይዘሮ ስንዱ እንመልከት።