ወንጀለኛ ብሄር ጭንብል ውስጥ ተደብቆ ህግ ይጥሳል ።ህግ ግን ብሄር የለውም ለሁሉም እኩል ነው: ብሄር የስርአት አልበኞች መደበቂያ አይደለም። እኛ ሐረር ከተማ ላይ ከሁሉም ብሄር ጋር ተዋልደን፣ ተፋቅረን፣ ተከባብረን  አንተ ትብስ ተባብለን ነው የምንኖረው።