ወ/ሮ ኤልሳ ከበደ ቱፋ: ለበርካታ አመታት በፌስቡክ አካውንቷ የሀረሪን ክልል መንግስት፣ አመራር፣ብሎም የሀረሪን ህዝብ በመውቀስ እና በመሳደብ ብሎም በመፈረጅ የምትታወቀው ወ/ሮ ኤልሳ ከበደ ቱፋ ሰሞኑን ሃላፊነት በጎደለው ፅሁፏ ብሔርና አመራርን መሰረት ያደረገው የሐሰት መረጃና ተያያዥ ጉዳዬች በህግ ቁጥጥር ስር እንድትውል አድርጓታል።