የኮረና ቫይረስ (COVID19) ስርጭት ወደ ክልላችን እንዳይስፋፋ ለመከላከል እና በሽታው ቢከሰት የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመቆጣጠር እንዲያስችል የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ከዚህ በታች የተጠቀሱት የጥንቃቄ መልዕክቶች እና ማሳሰቢያዎች አስተላልፏል።