ይህ "ሰው ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል ነው::

ዘፍ. 1:26-28/ዘፍ. 2:7

በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ዋና ዋና አሳቦች:-

ርዕስ: ሰው ምንድን ነው?

ክፍል 2: ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሰው ምንነት ዕይታ

ሀ) ሰው በትክክል ምንድን ነው?

ለ) የሰው ማንነት ክፍሎች

  1. የሰው መንፈስ
  2. የሰው ነፍስ
  3. የሰው ሥጋ/ቁሳዊ አካል

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1 ተሰ. 5:23/ዕብ. 4:12/ኢዮብ 32:8/ሉቃ. 9:56/ማር. 14:34/ሉቃ. 23:46/ሐዋ. 7:59/መክ. 12:7/ፊል. 3:20-21