1 ጴጥሮስ 4÷12-19 መከራ ወደ ክብር ነው የሚገፋን ። በሚደርስባቹ መከራ አትደነቁ ደስ ይበላችሁ ምክንያቱም የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ። ክርስቲያን ሆነን በሌብነት..በማጭበርበር.. በጥላቻ...በዘረኝነት...መከራን አንቀበል። ስለስሙ..ክርስቲያን ስለሚለው ስም..ስለ ፅድቅ ..ስለ ስላም...ስለ ቅድስና..ስለ ፍቅር ግን መከራ ብንቀበል እናመስግን እንጂ አንፈር። ምክንያቱም ፍርድ ከቤ/ክር ነው የሚጀምረዉ ተጠያቂነት እኛ ነን መጀመሪያ ። ነፍሳችንን መከራ ስንቀበል ለታመነው ነምላክ ስጥተን መሆን አለበት ። አለምን አትርፈን ነፍሳችንን እንዳናጣ።