ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች መደረጋቸውም እየተጋለጠ ነው። መዝገቡ ሀይሉ በጉዳዩ ዙሪያ ያዘጋጀውን የድምፅ ዘገባ እዚህ ያድምጡ አልያም ንባብዎን ይቀጥሉ በአብዛኛው ሶርያን ከመሰሉ የጦርነት አውድማ ከኾኑና እስካሁንም ያለፈባቸው የጦርነት መገረን […]
The post አውሮፓና የአፍሪቃ አምባገነን መሪዎች በሰደተኞች ጉዳይ ላይ የምስጢር ስምምነት ማድረጋቸው ተጋለጠ appeared first on Wazemaradio.