(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ ወከፍ እስከ 11 ኩባያ ቡና የሚያጣጥሙ ሆነዋል፡፡ በጥራት ላይ ድርድር የማያውቁት ጃፓናውያን ከኢትዮጵያ በሚገዙት ቡና ላይቅሬታ ማቅረብ ከጀመሩ ሰነበቱ፡፡ ቻላቸው ታደሰ ቡና የገባበትን አለም […]
The post ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል! appeared first on Wazemaradio.