የተወያየንባቸው ዋና ዋና ነጥቦች :-

  • ዘማሪዎች ወደ ሙዚቃ studio ስትመጡ ምን እየጠበቃችሁ ነው? ምንስ ገጠማችሁ? ከልምድ

  • ሙዚቀኞች/ሙዚቃ አቃናባሪዎች ዘማሪ ወድ ስቱዲዮ ሲመጣ ምንድነው ከነሱ ምጥጠብቁት ? ምንስ ገጠማችሁ?

  • ምን መሰተካክል አለበት?

  • ለሌሎች ልምድ ማካፈል