የመናኝ ጒዞ የተሰኘው መጽሐፍ በዮሐንስ ቡንያን The Pilgrims Progress በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲኾን የአንድ ክርስቲያንን የዚኽ ምድር ሕይወት ጒዞ የሚዳስስ ጽሑፍ ነው።--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message
See All 14 Episodes of "Yeamlak"