ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፫፭፩. እግዚአብሔርም ያዕቆብን አለው። ተነሥተህ ወደ ቤቴል ውጣ፥ በዚያም ኑር፤ ከወንድምህ ከዔሳው ፊት በሸሸህ ጊዜ ለተገለጠልህ ለእግዚአብሔርም መሠውያውን አድርግ።

--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/eectoronto/message