ኢየሱስ ታሪክ የሌለንን ባለታሪክ ያደረገን የሕይወታችን ብርሃን ነው! ቄስ ደረጀ ጀንበሩ በዮሐንስ 8:1-12 ላይ ተመስርተው ያቀረቡትን ይህን ድንቅ ትምህርት ያድምጡ። ዛሬም ወደ እሱ እንመለስ፣ በብርሃኑም እንመላለስ።ዮሐንስ 8:12 NASV [12] ኢየሱስ እንደ ገና ለሰዎቹ፣ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝም የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ ከቶ በጨለማ አይመላለስም” አላቸው።
See All 396 Episodes of "Beza Church"