ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂየምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንን በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። abrahamkidane123@outlook. com
ግዜው እውነተኛ አስተምሮትን ለይተን ከክርስቶስ ህብረት ጋር መሆናችንን እርግጠኞች ሆነን በጥንቃቄ የምንኖርበት ዘመን እንጂ የምንዘናጋበትና እራሳችንን ለገዳዩች አሳልፈን የምንስጥበት ግዜ አይደለም። በቃሉ እውቀት እየተሞላን ስንኖር እራሳችንንም በዙሪያችን ያሉትን እየታደግን እንኑር። abrahamkidane@123outlook.com
1 ጴጥሮስ 4÷12-19 መከራ ወደ ክብር ነው የሚገፋን ። በሚደርስባቹ መከራ አትደነቁ ደስ ይበላችሁ ምክንያቱም የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ። ክርስቲያን ሆነን በሌብነት..በማጭበርበር.. በጥላቻ...በዘረኝነት...መከራን አንቀበል። ስለስሙ..ክርስቲያን ስለሚለው ስም..ስለ ፅድቅ ..ስለ ስላም...ስለ ቅድስና..ስለ ፍቅር ግን መከራ ብንቀበል እናመስግን እንጂ አንፈር። ምክንያቱም ፍርድ ከቤ/ክር ነው የሚጀምረዉ ተጠያቂነት እኛ ነን መጀመሪያ ። ነፍሳችንን መከራ ስንቀበል ለታመነው ነምላክ ስጥተን መሆን አለበት ። አለምን አትርፈን ነፍሳችንን እንዳናጣ።
ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
ማቲዎስ 23፥13 እናንተ ግብዞች ፃፎችና ከፈሪሳውያን መንግስተ ስማያትን በስው ፊት የምትዘጉ ወየውላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።
1 ተሶሎንቄ 1÷2-3 በፀሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናስብ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በእየሱስ ክርስቶስ ያለው የተስፋችሁን መፀናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቃርጥ እያስብን እግዚአብሔርን ሁል ግዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመስግናለን
Living in the presence of Jesus Christ is one of our choice that we choose in our life to be blessed in God. If we speak in our mouth the word of God in any chance we will do our responsibility that we have accepted from God. Abrahamkidane123@outlok.com