Yeamlak: Recent Episodes

Yeamlak Chernet

Yeamlak Podcast is a Christian channel that presents biblical teachings on different issues of Christian life. Hosted by Yeamlak Chernet and his friends

View Details

በዚህ ክፍል፣ በማቴዎስ ምዕራፍ ዐምስት የመጀመሪያዎቹ ቊጥሮች ውስጥ ተጽፈው የምናገኛቸውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶች በዐጭሩ እንመለከታለን።--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

በዚህ Episode ኢየሱስ በመስቀል ላይ ኾኖ የተናገራቸውን ሰባት ንግግሮች ጭብጥ በዐጭሩ እናደምጣለን።አቅራቢ :- የአምላክ ቸርነት በዛብኽሚያዝያ 2016 ዓ.ም.You will hear an abridged version of Jesus's final seven words spoken from the cross in this episode. Presented by Yeamlak ChernetMay 2024--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

የ1 እና 2 ቆሮንቶስ መልእክታት ታሪካዊ ዳራ ክፍል 2


Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

ይህ መዝሙር በካቦድ መዘምራን ቡድን የተዘመረ ሲኾን የኢየሱስ ዳግመኛ መምጣት በመናፈቅ የተዘመረ መዝሙር ነው።


Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

የ 1ቆሮንቶስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1


Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

ሐዋርያ ጳውሎስ በሮም ለሚገኙ ክርስቲያኖች የጻፈው ደብዳቤ ታሪካዊ ዳራው ምን እንደኾነ በዚኽ podcast ተዳስሷል። ምን እንደተማራችኹ አስተያየታችኹን አጋሩን።


Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/yeamlak/message

View Details

የመናኝ ጒዞ ትረካ (The Pilgrims Progress) የተሠኘው መጽሐፍ አንድ ክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ካመነበት ጊዜ ጀምሮ ከኢየሱስ ጋር ለዘላለም ለመኖር እስከሚሄድበት ጊዜ የሚያደርገውን ጕዞ የሚያስቃኝ ትረካ ነው፡፡

--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

የመናኝ ጒዞ ትረካ The Pilgrims Progress - ክፍል 3

--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

የመናኝ ጒዞ Pilgrims Progress ትረካ ክፍል 2--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

የመናኝ ጒዞ የተሰኘው መጽሐፍ በዮሐንስ ቡንያን The Pilgrims Progress በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሐፍ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲኾን የአንድ ክርስቲያንን የዚኽ ምድር ሕይወት ጒዞ የሚዳስስ ጽሑፍ ነው።--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

የኢየሱስ መወለድ ጅማሬው ሳይኾን አስቀድሞ የጀመረው የድነትና የቤዝዎት ታሪኲ አካል ነው።--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

“በእንግዳ መቀበያው ስፍራ ለክርስቶስ ቦታ የለም” ከሚለውየቻርለስ ስፐርጅን ስብከት የተወሰደ፡፡ Metropolitan Tabernacle, Newington, December 21, 1862. In Metropolitan Tabernacle Pulpit No 8--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

Yeamlak Podcast. You can find us on Telegram, Spotify, Google podcast. By subscribing Yeamlak Podcast be our family. STAY tuned--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message

View Details

የትኛውን መዝሙር ሲሰሙ ምን ትዝ ይልዎታል?--- Send in a voice message: https://anchor.fm/yeamlak/message